የተወዳጁ ድምፃዊ ሚኪያስ ቸርነት የቀብር ሥነ-ሥርዓት ነገ በቅድስት ሥላሴ ካቴድራል ይፈጸማል
የተወዳጁ ድምፃዊ ሚኪያስ ቸርነት የቀብር ሥነ-ሥርዓት ነገ በቅድስት ሥላሴ ካቴድራል ይፈጸማል በድንገተኛ ህመም ምክንያት ከዚህ ዓለም በሞት የተለየው የድምፃዊ ሚኪያስ ቸርነት የቀብር ሥነ-ሥርዓት ነገ ሰኞ ህዳር 14 ቀን ከቀኑ 8፡00 ሰዓት ላይ በመንበረ ጸባኦት ቅድስት ሥላሴ ካቴድራል ይፈጸማል። ከቀብሩ በፊት የሚካሄደው የአስከሬን ሽኝት መርሐ-ግብር፣ የሙያ አጋሮቹና አድናቂዎቹ በተገኙበት ከረፋዱ 5፡00 ሰዓት ጀምሮ ቃሊቲ በሚገኘው መኖሪያ ቤቱ እንደሚከናወን ተጠቁሟል። ሚኪያስ ቸርነት በሙዚቃ ሕይወቱ በርካታ ተወዳጅ ሥራዎችን በማበርከት በአድማጮች ዘንድ ሰፊ ተቀባይነትን ያተረፈ ድምፃዊ ነበር። ከታዋቂ አልበሞቹ መካከል «ሰላም አላት» እና «10 ከ10» የሚጠቀሱ ሲሆን፣ «ግርማ ሞገሴ»፣ «የኔ ደሃ»፣ «የፍቅር ስጦታ» እና «አሁን አሁን» ደግሞ በብዙዎች ዘንድ የሚወደዱ ነጠላ…
Read the full story at addis_news ↗