ባቲ ወረዳ በሸኔ ታጣቂዎች ጥቃት የማህበረሰቡ መማረሩን ገለፀ‼

WASULIFEneutral2026-09-01 11:12:29 UTC
AdYour ad here[email protected]
ባቲ ወረዳ በሸኔ ታጣቂዎች ጥቃት የማህበረሰቡ መማረሩን ገለፀ‼

ባቲ ወረዳ በሸኔ ታጣቂዎች ጥቃት የማህበረሰቡ መማረሩን ገለፀ‼ በአማራ ክልል የኦሮሞ ብሔረሰብ አስተዳደር ዞን ባቲ ወረዳ "ኦነግሸኔ" በተባለው የታጠቃ ቡድን የሚደርሰው ተደጋጋሚ ጥቃት፣ እገታ፣ ግድያ እና መፈናቀል በአካባቢው ማህበረሰብ ላይ ከፍተኛ ምሬትና እንግልት መፍጠሩን ነዋሪዎች ገልፀዋል። እንደ ነዋሪዎቹ ገለፃ ከሆነ፡- 📌 ከባቲ ወደ ወረባዩ የሚወስደው መስመር በመዘጋቱ ትራንስፖርት አያገኝም፤ አርሶ አደሮችም ምርታቸውን ወደ ገበያ ማቅረብ አልቻሉም። 📌 ሰላም ለማምጣት ሲሰሩ የነበሩ የሀገር ሽማግሌዎች መገደላቸው እና በርካታ ነዋሪዎች ቀያቸውን ጥለው መፈናቀላቸው ተገልጻል። 📌ታጣቂዎቹ ሰዎችን አግተው ከ300 ሺህ እስከ 1 ሚሊዮን ብር የሚደርስ ከፍተኛ ገንዘብ እንደሚጠይቁ ተጠቅሷል። 📌 በአካባቢው ህገ-ወጥ የሰዎች ዝውውር መረብ ያለበት በመሆኑ እና ታጣቂዎችን ለማስወገድ…

Read the full story at wasulife ↗
AdYour ad here[email protected]