የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ስምና አርማ በመጠቀም በሐሰተኛ የሲቢኢ ብር ድረ-ገጾች በሚፈጸም የብድር ማጭበርበር ላይ ጥንቃቄ እንዲደረግ ተሳሰበ

ADDIS_NEWSneutral2026-11-22 10:47:43 UTC
AdYour ad here[email protected]

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ስምና አርማ በመጠቀም በሐሰተኛ የሲቢኢ ብር ድረ-ገጾች በሚፈጸም የብድር ማጭበርበር ላይ ጥንቃቄ እንዲደረግ ተሳሰበ ​የኢትዮጵያ ንግድ ባንክን አርማ እና ገጽታ በማስመሰል የ«ሲቢኢ ብር» (CBE Birr) የብድር አገልግሎትና የ«CBEbirr Plus» መግቢያ የሚመስሉ ሐሰተኛ ድረ-ገጾች በማኅበራዊ ሚዲያ እየተሰራጩ መሆናቸው ተገለጸ። ​አጭበርባሪዎቹ የደንበኞችን የምስጢር ቁጥር (PIN) እና የአንድ ጊዜ የማረጋገጫ ኮድ (OTP) በመሰብሰብ ሂሳባቸውን እንደሚጠልፉ፣ እንዲሁም የብድር 10 በመቶ ቅድመ ክፍያ እንዲፈጽሙ በመጠየቅ ማጭበርበር እየፈጸሙ መሆናቸው ተመላክቷል። ​ባንኩ የሲቢኢ ብር የብድር አገልግሎት በድረ-ገጽ አማካይነት እንደማይሰጥ በማረጋገጥ፤ ደንበኞች አጠራጣሪ ማስፈንጠሪያዎችን (Links) እንዳይከፍቱና የምስጢር ኮዶቻቸውን ለማንም እንዳያጋሩ…

Read the full story at addis_news ↗
AdYour ad here[email protected]