‎ታለቁ ሩጫ በኢትዮጵያ ለስፖርት ቱሪዝምና ለሀገር ገፅታ ግንባታ ያለው ሚና ከፍተኛ ነው። ‎

AMHARAMASSMEDIAneutral2026-11-22 10:53:18 UTC
AdYour ad here[email protected]

‎ታለቁ ሩጫ በኢትዮጵያ ለስፖርት ቱሪዝምና ለሀገር ገፅታ ግንባታ ያለው ሚና ከፍተኛ ነው። ‎ በባንክ ኦፍ አሜሪካ የቀረበው የ2019 ታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ የ10 ኪሎ ሜትር የጎዳና ውድድር ዛሬ ተካሂዷል። ‎ ‎በውድድሩ ከ60 ሺህ በላይ ሕዝብ ተሳታፊ ሆኗል። የተለያዩ የውጭ ሀገር ዜጎችና ዲፕሎማቶችም በውድድሩ ተሳትፈዋል። ‎ ‎የታለቁ ሩጫ በኢትዮጵያ መስራች ሻለቃ አትሌት ኀይሌ ገብረሥላሴ ታላቁ ሩጫ በተሳታፊዎች ቁጥርና በተቋም አደረጃጀት እያደገ መምጣቱን ተናግሯል። ‎…

Read the full story at amharamassmedia ↗
AdYour ad here[email protected]