የአክሱም ዩኒቨርሲቲ ከ1ሺህ በላይ ለሆኑ ታካሚዎች ነፃ የአይን ሞራ ግርዶሽ እና የአይን ቆብ መቀልበስ ህክምናን ሊሰጥ ነው፡፡
የአክሱም ዩኒቨርሲቲ ከ1ሺህ በላይ ለሆኑ ታካሚዎች ነፃ የአይን ሞራ ግርዶሽ እና የአይን ቆብ መቀልበስ ህክምናን ሊሰጥ ነው፡፡ የአክሱም ዩኒቨርሲቲ ኮምፕርሄንሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ከትግራይ ጤና ቢሮ እንዲሁም ከኪዩር ብላይንድነስ ፕሮጀክት ጋር በመተባበር ለ1ሺህ 400 የአይን ሞራ ግርዶሽ እና የአይን ቆብ መቀልበስ ታካሚዎች ነፃ ህክምና ሊሰጥ እንደሆነ አስታውቋል። በሆስፒታሉ የአይን ስፔሻላይዝድ ሀኪም የሆኑት ዶክተር ሚካኤል ሀይሉ ለብስራት ሬድዮ እንደተናገሩት ነፃ ህክምናው በሁለት ጣቢያዎች ይሰጣል። በሽሬ ሆስፒታል ነሀሴ 23 ቀን ላይ የተጀመረው ይህ አገልግሎት እስከ ነሀሴ 27 ቀን ድረስ እንደሚሰጥ ገልፀው በአክሱም ሆስፒታል ደግሞ ከነሀሴ 30 እስከ ጳጉሜ 5 ቀን ድረስ የሙሉ ቅድመ ምርመራን ጨምሮ የሰርጀሪ ህክምና አገልግሎት ለታካሚዎች እንደሚሰጥ አብራርተዋል። እንደ…
Read the full story at zena24now ↗