ታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ አዲስ ክብረወሰን አስመዘገበ🇪🇹
ታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ አዲስ ክብረወሰን አስመዘገበ🇪🇹 ዛሬ በአዲስ አበባ በተካሄደው የ2019 ታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ 10 ኪሎ ሜትር ውድድር 50 ሺህ ሰዎች ውድድሩን በመጨረስ ሜዳልያ ወስደዋል። ይህም በዓለም የጎዳና ሩጫዎች ታሪክ ውድድራቸውን ጨርሰው ሜዳልያ የወሰዱ ሯጮች ክብረወሰን ሆኗል። ከዚህ ቀደም በቦልደርባውልደር 10 ኪሎ ሜትር ውድድር በ47 ሺ 645 ተወዳዳሪዎች የተመዘገበ ነበር። ሩጫዬ ቀለሜ በሚል መሪ ቃል…
Read the full story at amharamassmedia ↗