ያልተመዘገበ የመንግሥት ሰራተኛ❌‼️
ያልተመዘገበ የመንግሥት ሰራተኛ❌‼️ ያልተመዘገ የመንግስት ሰራተኛ ከነሐሴ/30/2018 ዓ.ም በኃላ ከፔሮል ይሰረዛል። ወይም የሲቪል ሰርቨስ ሰራተኛ እንዳልሆነ ይረጋገጣል ሲል የቤንሻንጉል ጉሙዝ ክልል በስሩ ለሚገኙ የመንግሥት ሰራተኞች አሳውቋል። የኢትዮጵያ ሲቪል ሰርቪስ ከብሄራዊ ስታስቲክስ አገልግሎት ጋር በመሆን የሁሉንም የመንግሥት ሰራተኞች መረጃ እየመዘገበ መሆኑ ይታወቃል። አዩዘሀበሻ ===================== 💎⬇👇👇👇👇👇👇👇👇 የቴሌግራም ቻናላችንን join በማድረግ ወቅታዊ መረጃዎችን በቀላሉ ይከታተሉ፣ሊንክ👇 https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s
Read the full story at ayuzehabeshanews ↗