ማሊክ ፎፋና ከአርሰናል ይልቅ ሰንደርላንድን መርጧል፡፡

AMHARAMASSMEDIAneutral2026-09-01 11:04:50 UTC
AdYour ad here[email protected]
ማሊክ ፎፋና ከአርሰናል ይልቅ ሰንደርላንድን መርጧል፡፡

ማሊክ ፎፋና ከአርሰናል ይልቅ ሰንደርላንድን መርጧል፡፡ በተጫዋቾች ዝውውር ስሙ ከአርሰናል ጋር በስፋት ሲያያዝ የቆየው ቤልጅየማዊው የፊት መስመር ተጫዋች ማሊክ ፎፋና ወደ ሌላኛው የእንግሊዝ ክለብ ሰንደርላንድ ለመቀላቀል ተስማምቷል፡፡ አርሰናል በሸጠው የፊት መስመር ተጫዋች ጋብሬል ማርቲኔሊ ምትክ ለማድረግ ዝውውሩ ከመጠናቀቁ በፊት ተጨዋች እንደሚያመጣ ይጠበቃል፡፡ በዝውውሩም ልዩ ክትትል ሲያደርግበት የነበረውን የ21 ዓመቱ ማሊክ ፎፋና ከኦሎምፒክ ሊዮን ለማስፈረም ፍላጎት ማሳየቱ መዘገቡ ይታወሳል፡፡ ኾኖም ግን ሊዮን…

Read the full story at amharamassmedia ↗
AdYour ad here[email protected]