በካፌ ውስጥ ተቀጥሮ የሚሰራው ግለሰብ የመኪና ዕድለኛ ሆነ

ADDIS_REPORTERneutral2026-09-01 11:25:12 UTC
AdYour ad here[email protected]
በካፌ ውስጥ ተቀጥሮ የሚሰራው ግለሰብ የመኪና ዕድለኛ ሆነ

በካፌ ውስጥ ተቀጥሮ የሚሰራው ግለሰብ የመኪና ዕድለኛ ሆነ ​በደቡብ ወሎ ኩታበር ወረዳ ነዋሪ የሆነው ወጣት ሰለሞን ብርሃን በኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት የቶምቦላ ሎተሪ 3ኛ ዕጣ አሸናፊ በመሆን የዘመናዊ ኤሌክትሪክ አውቶሞቢል ባለቤት ሆኗል። በኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት ዋና መሥሪያ ቤት በተካሄደው በርክከብ ሥነ-ሥርዓት ላይ ወጣት ሰለሞን የመኪናውን ቁልፍ እና ህጋዊ ሊብሬ ተረክቧል። ​በግል ካፌ ውስጥ ተቀጥሮ የሚሠራው ወጣት ሰለሞን ብርሃን ከዕለት ተዕለት ሥራው በተጓዳኝ አዘውትሮ ሎተሪ የመግዛት የቆየ ልማድ እንደነበረው ገልጿል። ላለፉት በርካታ ዓመታት ተስፋ ሳይቆርጥ ዕድሉን ሲሞክር የቆየው ወጣቱ፣ አሁን ላይ የ3ኛ ዕጣ አሸናፊ በመሆኑ ከፍተኛ ደስታ እንደተሰማውና የዘመናት ትልቅ ሕልሙ እንደተሳካለት ተናግሯል። ​ይህ በዕድል የደረሰውን ዘመናዊ ኤሌክትሪክ አውቶሞቢል ለግል…

Read the full story at addis_reporter ↗
AdYour ad here[email protected]