ለግንዛቤ! ከዲጅታል ይዘት ፈጠራ ከሚገኝ ገቢ ስለሚከፈል ግብር፦

AMHARAMASSMEDIAneutral2026-09-01 11:09:44 UTC
AdYour ad here[email protected]
ለግንዛቤ! ከዲጅታል ይዘት ፈጠራ ከሚገኝ ገቢ ስለሚከፈል ግብር፦

ለግንዛቤ! ከዲጅታል ይዘት ፈጠራ ከሚገኝ ገቢ ስለሚከፈል ግብር፦ ባሕር ዳር፡ ነሐሴ 26/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በተሻሻለው የገቢ ግብር አዋጅ 1395/2017 ንዑስ አንቀጽ 29 መሠረት ከዲጅታል ይዘት ፈጠራ ከሚገኝ ገቢ ግብር እንዲከፈልበት መደረጉን የገቢዎች ሚኒስቴር አሳውቋል። ከዲጂታል ይዘት ፈጠራ የሚገኝ ገቢ ምን ማለት ነው? አንድ ግለሰብ ወይም ድርጅት የቪዲዮ ማጋሪያ አገልግሎቶችን፣ የማኅበራዊ ሚዲያ መድረኮችን፣ የድምጽ ማስተላለፊያ (ፖድካስት) አገልግሎቶችን እና…

Read the full story at amharamassmedia ↗
AdYour ad here[email protected]