“የሃይማኖት ተቋማት ጉባኤ በአብሮነት መኖርን ለአማኞች በማሳየት ዕምነትን በተግባር ያሳየ ተቋም ነው” የኢፌዴሪ ፕሬዝዳንት ታዬ አጽቀሥላሴ

AMHARAMASSMEDIAneutral2026-09-01 11:20:42 UTC
AdYour ad here[email protected]
“የሃይማኖት ተቋማት ጉባኤ በአብሮነት መኖርን ለአማኞች በማሳየት ዕምነትን በተግባር ያሳየ ተቋም ነው” የኢፌዴሪ ፕሬዝዳንት ታዬ አጽቀሥላሴ

“የሃይማኖት ተቋማት ጉባኤ በአብሮነት መኖርን ለአማኞች በማሳየት ዕምነትን በተግባር ያሳየ ተቋም ነው” የኢፌዴሪ ፕሬዝዳንት ታዬ አጽቀሥላሴ የኢትዮጵያ የሃይማኖት ተቋማት ጉባኤ 15ኛ ዓመት የምሥረታ በዓል እና 18ኛ መደበኛ ጠቅላላ ጉባኤውን እያካሄደ ነው። በጉባኤው የኢፌዴሪ ፕሬዝዳንት ታዬ አጽቀሥላሴ የሃይማኖት ተቋማት መሪዎች፣ ሚኒስትሮች እና የክብር እንግዶች ተገኝተዋል። ፕሬዝዳንት ታዬ አጽቀሥላሴ “የኢትዮጵያ የሃይማኖት ተቋማትጉባኤ ዕምነትን በተግባር በማሳየት ለሀገር ሰላም እና ለአብሮነት የሠራ ጉባኤ ነው”ብለዋል። የሃይማኖት ተቋማት የሰላም መሠረት ናቸው፤…

Read the full story at amharamassmedia ↗
AdYour ad here[email protected]