“የተሠሩ የልማት ሥራዎችን መጠበቅ የትውልዱ አደራ ነው”

AMHARAMASSMEDIAneutral2026-09-01 11:29:01 UTC
AdYour ad here[email protected]
“የተሠሩ የልማት ሥራዎችን መጠበቅ የትውልዱ አደራ ነው”

“የተሠሩ የልማት ሥራዎችን መጠበቅ የትውልዱ አደራ ነው” የአዲስ አበባ ከተማ ቱሪዝም ኮሚሽን የቱሪዝም መዳረሻዎችን ማስተዋወቅ ታላሚ ያደረገ የአረጋውያን የከተማ የቱሪዝም መዳረሻዎች ጉብኝት አካሂዷል። የአዲስ አበባ ከተማ ቱሪዝም ኮሚሽን የቱሪዝም መዳረሻዎችን በማስተዋወቅ የቱሪዝም አገልግሎት ሰጭ ተቋማትን በማብቃት እና በመቆጣጠር በከተማዋ የሚገኙትን መዳረሻዎች የማልማት እና የመንከባከብ ሥራዎችን እየሠራ ይገኛል። ይህም ከተማዋ ከቱሪዝም ዘርፉ ተጠቃሚ እንድትኾን ያስችላል። የዚህ ሥራ…

Read the full story at amharamassmedia ↗
AdYour ad here[email protected]