“የባሕል ስፖርቶች የማኅበረሰቡ የዕለት ተዕለት እንቅስቃሴ ነፀብራቆች ናቸው”

AMHARAMASSMEDIAneutral2026-11-22 12:27:56 UTC
AdYour ad here[email protected]

“የባሕል ስፖርቶች የማኅበረሰቡ የዕለት ተዕለት እንቅስቃሴ ነፀብራቆች ናቸው” 24ኛው የአማራ ክልል የባሕል ስፖርቶች ሻምፒዮና ውድድር በእንጅባራ ከተማ መካሄድ ጀምሯል። ከኅዳር 13/2019 ዓ.ም እስከ ኅዳር 20/2019 ዓ.ም ባሉት ተከታታይ ቀናት በሚካሄደው በዚህ ውድድር ገና፣ ኩርቦ እና ትግልን ጨምሮ በአስር የስፖርት አይነቶች ተካትተዋል። በውድድሩ መክፈቻ ላይ ተገኝተው መልዕክት ያስተላለፉት… https://www.ameco.et/sport/7059/

Read the full story at amharamassmedia ↗
AdYour ad here[email protected]