በቦልደር ተይዞ የነበረውን ክብረወሰን በመስበር ታላቁ ሩጫ አዲስ ክብረወሰን ሠበረ።
በቦልደር ተይዞ የነበረውን ክብረወሰን በመስበር ታላቁ ሩጫ አዲስ ክብረወሰን ሠበረ። «ሩጫዬ ቀለሜ» በሚል መሪ መልዕክት የተካሄደው 26ኛው ታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ ዓለም አቀፍ የ10 ኪሎ ሜትር ውድድር፣ በዓለም የጎዳና ሩጫ ታሪክ አዲስ ክብረወሰን በማስመዝገብ በታላቅ ድምቀት ተጠናቅቋል። በዚህ ታሪካዊ መድረክ ላይ ከ60 ሺህ በላይ ሯጮች የተሳተፉ ሲኾን፣ 50 ሺህ ተወዳዳሪዎች… https://www.ameco.et/sport/7065/
Read the full story at amharamassmedia ↗