ካፍን ከገንዘብ ቀውስ ያወጣው የፓትሪስ ሞትሲፔ አመራር።
ካፍን ከገንዘብ ቀውስ ያወጣው የፓትሪስ ሞትሲፔ አመራር። የአፍሪካ እግር ኳስ ኮንፌዴሬሽን ካፍ 48ኛ ጠቅላላ ጉባኤው በናይጀሪያ አቡጃ ተካሂዷል። የአፍሪካ እግር ኳስ ኮንፌዴሬሽን ካፍ በፕሬዝዳንት ፓትሪስ ሞትሴፔ (ዶ.ር) አመራር ወደ ፋይናንሳዊ መረጋጋት መመለሱ፣ በናይጄሪያ አቡጃ በተካሄደው 48ኛው የካፍ መደበኛ ጠቅላላ ጉባኤ ይፋ በተደረገው የ2026 ዓመታዊ የፋይናንስ ሪፖርት… https://www.ameco.et/sport/7068/
Read the full story at amharamassmedia ↗