በአውሮፕላን ውስጥ “እውነትን የመስማት ግዴታ አለባቸው” በሚል ስብከት ያቀረበችው ወንጌላዊት ከአላስካ አየር መንገድ ታገደች
በአውሮፕላን ውስጥ “እውነትን የመስማት ግዴታ አለባቸው” በሚል ስብከት ያቀረበችው ወንጌላዊት ከአላስካ አየር መንገድ ታገደች ታዋቂዋ አሜሪካዊት ወንጌላዊት እና የሶሻል ሚዲያ ተፅዕኖ ፈጣሪ ዊትኒ ሊን (Whitney Lynn)፣ በትላንትናው ዕለት ከኦርላንዶ ወደ ሳንዲያጎ በሚጓዝ የአላስካ አየር መንገድ (Alaska Airlines) በረራ ላይ የአውሮፕላኑን መተላለፊያ መስመር በመያዝ ስብከት በማቅረቧ እና የበረራ ሰራተኞችን መመሪያ ባለማክበሯ ከአውሮፕላን እንድትወርድ ተደርጋለች። አየር መንገዱ ለደህንነት አስጊ የሆኑ ባህሪያትን በፍፁም እንደማይታገስ በመግለጽ፣ የ40 ዓመቷን ወንጌላዊት ከአላስካ አየር መንገድ፣ ከሃዋይያን አየር መንገድ እና ከሆራይዘን ኤር በረራዎች ላይ በጊዜያዊነት ማገዱን አስታውቋል። ወንጌላዊቷ በረራው ከመነሳቱ በፊት በነበረው የሰዓት መዘግየት ወቅት በአውሮፕላኑ…
Read the full story at zena24now ↗