አስቶን ቪላ ኢብራሂም ምባዬን አስፈረመ።

AMHARAMASSMEDIAneutral2026-09-01 11:55:05 UTC
AdYour ad here[email protected]
አስቶን ቪላ ኢብራሂም ምባዬን አስፈረመ።

አስቶን ቪላ ኢብራሂም ምባዬን አስፈረመ። በአሠልጣኝ ኡናይ ኢምሪ የሚመራው አስቶን ቪላ የፓሪሰን ዤርሜውን የፊት መስመር ተጫዋች ኢብራሂም ምባዬን ማስፈረሙን አስታውቋል። ሴኔጋላዊው የ18ዓመቱ ምባዬ አስቶን ቪላን በአምስት ዓመት ኮንትራት ተቀላቅሏል። ፒኤስጂ ከዝውውሩ 55 ሚሊዮን ዩሮ ሂሳብ አግኝቷል። #አሚኮ #ስፖርት #ባሕር_ዳር #ነሐሴ_26_2018_ዓ_ም በዳናይት ሲሳይ የአሚኮ ዲጂታል ሚዲያ ቤተሰብ ይሁኑ!

Read the full story at amharamassmedia ↗
AdYour ad here[email protected]