ኤርትራ በሺዎች የሚቆጠሩ ወታደሮችን
ኤርትራ በሺዎች የሚቆጠሩ ወታደሮችን ወደ ባድመ ማስጠጋቷ ተሰማ የኤርትራ መንግሥት በባድመ ከተማ አካባቢ ከሚገኘው ሰንበል እስከ ጓል ገምሃሎ ድረስ በሺዎች የሚቆጠሩ ተጨማሪ ወታደሮችን ማሰማራቱን የፈረንሳይ የዜና ወኪል (ኤ.ኤፍ.ፒ) ዘግቧል። እንደ ዘገባው ከሆነ ኤርትራ ወደ ባድመ አካባቢ ተጨማሪ ሠራዊትና ከፍተኛ ቁጥር ያላቸው ሚሊሻዎችን አስጠግታለች፤ ይህም በኢትዮጵያ መንግሥትና በኤርትራ በሚደገፉ ታጣቂ ቡድኖች መካከል በመጪው ጊዜ ሰፊ ጦርነት ሊቀሰቀስ ይችላል የሚል ስጋት ፈጥሯል። ይህንን ተከትሎ በሁለቱም ወገን ወታደራዊ ዝግጅትና የሠራዊት ስምሪት ተጠናክሮ የቀጠለ ሲሆን፣ የኢትዮጵያ መከላከያ ሠራዊት በሽራሮና በሰንበል መካከል ያለውን ይዞታውን አጠናክሯል። በተጨማሪም ሠራዊቱ ከባድ ሞርታሮችን በማስጠጋት ሽራሮንና ሂረትን በሚያገናኘው መንገድ ላይ እንዲሁም ከሽራሮ ከተማ…
Read the full story at addis_news ↗