ያልተነጣጠሉት ሥጋ እና ነፍስ የሰላም እጦት ዋጋ እና የኢኮኖሚ ማገገም ተስፋ።

AMHARAMASSMEDIAneutral2026-09-01 12:05:05 UTC
AdYour ad here[email protected]

ያልተነጣጠሉት ሥጋ እና ነፍስ የሰላም እጦት ዋጋ እና የኢኮኖሚ ማገገም ተስፋ። ሰላም እና ኢኮኖሚ ልክ እንደ ነፍስ እና ሥጋ የማይነጣጠሉ፣ አንዱ ያለአንዱ ሊቆሙ የማይችሉ የህልውና መሠረቶች ናቸው። ኢኮኖሚ ያለ ሰላም መሠረት እንደሌለው ቤት ሲኾን፤ ሰላምም ያለ ኢኮኖሚያዊ ዕድገት በቀላሉ ሊፈርስ የሚችል ደካማ ጎጆ ነው። በአማራ ክልል በተለያዩ አካባቢዎች አጋጥሞ የነበረው የሰላም እጦት ይህንን ሀቅ በግልጽ አሳይቷል። ግጭቱ እና የመንገዶች መዘጋት…

Read the full story at amharamassmedia ↗
AdYour ad here[email protected]