68 የጉህዴን ታጣቂዎች የሠላም ጥሪ ተቀብለው እጅ ሰጡ

NATNAELMEKONNEN21neutral2026-11-22 16:41:35 UTC
AdYour ad here[email protected]

68 የጉህዴን ታጣቂዎች የሠላም ጥሪ ተቀብለው እጅ ሰጡ የምዕራብ ዕዝ ጉባ ክፍለ ጦር በቤንሻንጉል ጉሙዝ ክልል መተከል ዞን ገጠራማ ቀበሌዎች ላይ ሲንቀሳቀሱ የነበሩ 68 የጉሕዴን ታጣቂዎች ከነአመራሮቻቸውና ከነሙሉ ትጥቃቸው የሰላም ጥሪውን ተቀብለው እጅ መሥጠታቸው ተገልጿል። ታጣቂዎቹ ከትጥቅ ትግል ወጥተው የሕብረተሰቡ የሰላምና የልማት አጋር ሆነው እንዲቀጥሉ የሚያስችሉ ሥራዎች እንደሚከናወኑም ታውቋል። እጅ የሰጡት የጉሕዴን ታጣቂ አመራሮች በተሳሳተ መንገድ በመጓዝ የታሪካዊ ጠላቶቻቸውን የጥፋት አጀንዳ ሲያስፈፅሙ እንደቆዩ ጠቁመው፣ የበደሉትን ሕዝብ ለመካስና ለሰላም ግንባታ በቁርጠኝነት እንደሚሰሩ ተናግረዋል።

Read the full story at natnaelmekonnen21 ↗
AdYour ad here[email protected]