ታላቁ ሩጫ የኢትዮጵያን ድንቅ እሴቶች በማስተዋወቅ ረገድ የላቀ ሚና እየተጫወተ ነው - ሰላማዊት ካሳ

NATNAELMEKONNEN21neutral2026-11-22 16:47:54 UTC
AdYour ad here[email protected]

ታላቁ ሩጫ የኢትዮጵያን ድንቅ እሴቶች በማስተዋወቅ ረገድ የላቀ ሚና እየተጫወተ ነው - ሰላማዊት ካሳ ታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ የስፖርት ቱሪዝምን ከማነቃቃት ባለፈ የኢትዮጵያን ድንቅ እሴቶች ለዓለም በማስተዋወቅ ረገድ የላቀ ሚና እየተጫወተ ነው አሉ የቱሪዝም ሚኒስትር ሰላማዊት ካሳ። ታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ በዛሬው ዕለት በደመቀ ሁኔታ ተካሂዶ ተጠናቋል። ሚኒስትሯ በዚሁ ወቅት እንዳሉት፤ ታላቁ ሩጫ አዲስ አበባ በየዓመቱ የምትደምቅበት ታላቅ ሁነት ነው። በውድድሩ ላይ ከከተማዋ ነዋሪዎች በተጨማሪ የዲፕሎማቲክ ማኅበረሰብ አባላትና ከመላው ሀገሪቱ የተወጣጡ የኅብረተሰብ ክፍሎች ተሳትፎ በየዓመቱ እየጨመረ መምጣቱን ተናግረዋል። ይህ የሩጫ ውድድር የኢትዮጵያን በጎ ገጽታ ከማስተዋወቅ ባለፈ፣ ሀገሪቱ ትልልቅ ዓለም አቀፍ ሁነቶችን ማስተናገድ እንደምትችል በተግባር የሚያሳይ መሆኑን አመልክተዋል።…

Read the full story at natnaelmekonnen21 ↗
AdYour ad here[email protected]