በጭላ ወረዳ የሰዎችና የተሽከርካሪዎች እንቅስቃሴ ገደብ ተጣለ።
በጭላ ወረዳ የሰዎችና የተሽከርካሪዎች እንቅስቃሴ ገደብ ተጣለ። የጭላ ወረዳ ባለአደራ አስተዳደር ኮማንድ ፖስት ከህዳር 13 ቀን 2019 ዓ.ም. ጀምሮ በወረዳዋ የሰዎችና የተሽከርካሪዎች የሰዓት እላፊ ገደብ መጣሉን አስታውቋል። በወጣው መመሪያ መሠረት የሰዎች እንቅስቃሴ የሞተር ሳይክሎችና የሌሎች ተሽከርካሪዎች ዝውውር ከምሽቱ 12፡00 ሰዓት እስከ ንጋቱ 12፡00 ሰዓት ድረስ የተከለከለ ሲሆን፣ አምቡላንሶችና የበጎ አድራጎት ድርጅቶች ተሽከርካሪዎች ግን ለ24 ሰዓታት እንዲንቀሳቀሱ ተፈቅዶላቸዋል። በተጨማሪም በመጠጥ ቤቶች ውስጥ ከምሽቱ 2፡00 ሰዓት በኋላ ማንኛውንም ዓይነት ሙዚቃ መክፈት እንዲሁም ስለታም ነገሮችንና የጦር መሣሪያዎችን ይዞ መንቀሳቀስ በጥብቅ ተከልክሏል። በፌዴራልና በክልሉ ባለአደራ አስተዳደር ውሳኔ መሠረትም በግልም ሆነ በቡድን የሚካሄዱ የማዕድን ማውጣት ሥራዎች…
Read the full story at tikvahethiopia ↗