• የሙያ አጋሮቹና አድናቂዎቹ ከ5 ሰዓት ጀምሮ ቃሊቲ በሚገኘው መኖሪያ ቤቱ እንዲገኙ ጥሪ ቀርቧል

ZEHABESHANEWSneutral2026-11-22 18:44:01 UTC
AdYour ad here[email protected]

• የሙያ አጋሮቹና አድናቂዎቹ ከ5 ሰዓት ጀምሮ ቃሊቲ በሚገኘው መኖሪያ ቤቱ እንዲገኙ ጥሪ ቀርቧል • ሥርዓተ ቀብሩ ነገ ሰኞ ከቀኑ 8 ሰዓት ላይ ይካሄዳል (ዘ-ሐበሻ ዜና) ትናንት ቅዳሜ ኅዳር 12 ቀን 2019 ዓ.ም. በድንገት ከዚህ ዓለም በሞት የተለየው ተወዳጁ ድምፃዊ ሚኪያስ ቸርነት ሥርዓተ ቀብር፣ ነገ ሰኞ ኅዳር 14 ቀን 2019 ዓ.ም. ከቀኑ 8 ሰዓት ላይ በመንበረ ጸባዖት ቅድስት ሥላሴ ካቴድራል ቤተ ክርስቲያን እንደሚፈጸም ተገለጸ። ለኪነ ጥበብ ባለሙያዎች በተሰራጨው መልዕክት መሠረት፣ የድምፃዊው የሙያ አጋሮችና አድናቂዎች ነገ ሰኞ ከረፋዱ 5 ሰዓት ጀምሮ ቃሊቲ በሚገኘው መኖሪያ ቤቱ በመገኘት የመጨረሻ ሽኝት እንዲያደርጉ ጥሪ ቀርቧል። መልዕክቱ ትናንት የደረሰውን ድንገተኛ ሕልፈት «እጅግ የከፋ፣ የኢትዮጵያውያንን ልብ የሰበረና ይህን ከንቱ ዓለም ያጋለጠ ብርቱ መከራ» ሲል…

Read the full story at zehabeshanews ↗
AdYour ad here[email protected]