የእንግሊዝ ትልቁ ደርቢ በሊቨርፑል አሸናፊነት ተጠናቀቀ

ZENA24NOWneutral2026-11-22 18:25:35 UTC
AdYour ad here[email protected]

የእንግሊዝ ትልቁ ደርቢ በሊቨርፑል አሸናፊነት ተጠናቀቀ በፕሪሚየር ሊጉ ተጠባቂ ጨዋታ ሊቨርፑል ማንችስተር ዩናይትድን 4ለ0 በሆነ ውጤት አሸንፏል። የሊቨርፑልን የድል ግቦች ዶምኒክ ስቦዝላይ ፣ ፍሎሪያን ቨርትዝ ፣ ሪዮ ንጉሞሀ እና ቪክቶር ሙኖዝ አስቆጥረዋል። በጨዋታው ሌኒ ዮሮ 8ኛው ደቂቃ ላይ ቀይ ካርድ መመልከቱን ተከትሎ ማንችስተር ዩናይትድ ቀሪ ደቂቃዎችን በአስር ተጨዋች ጨርሷል። ማንችስተር ዩናይትድ ያለፉትን ዘጠኝ የፕሪሚየር ሊግ ጨዋታዎች ማሸነፍ አልቻለም። #ዳጉ_ጆርናል

Read the full story at zena24now ↗
AdYour ad here[email protected]