በሠርግ ድግስ ላይ በተፈጠረ የአሽሙር ቃላት ጭቅጭቅ የግድያ ወንጀል የፈፀሙ አምስት ግለሰቦች በእስራት ተቀጡ፡፡
በሠርግ ድግስ ላይ በተፈጠረ የአሽሙር ቃላት ጭቅጭቅ የግድያ ወንጀል የፈፀሙ አምስት ግለሰቦች በእስራት ተቀጡ፡፡ በምዕራብ ወለጋ ዞን ጊቢ ወረዳ ገርጆ ቢቂላ ቀበሌ፣ እሑድ ገበያ በተባለ ስፍራ በሠርግ ድግስ ላይ በተነሳ የቃላት ጭቅጭቅና ግጭት የአንድ ሰው ሕይወት ሲያልፍ በሁለት ሴቶች ላይ ደግሞ የአካል ጉዳት መድረሱን የዞኑ ፖሊስ መምሪያ አስታውቋል። ድርጊቱን ፈጽመዋል የተባሉ አምስት ግለሰቦች እስከ 15 ዓመት በሚደርስ ፅኑ እስራት የተቀጡ ሲሆን፣ የዞኑ ከፍተኛ ፍርድ ቤት ነሐሴ 12 ቀን 2018 ዓ.ም በዋለው ችሎት ውሳኔውን አስተላልፏል። እንደ ምዕራብ ወለጋ ዞን ፖሊስ ዋና መምሪያ የኮሙኒኬሽን ክፍል ኃላፊ ምክትል ኮማንደር ቹቹ ኢቱ ለብስራት ሬዲዮ እንደገለፁት አደጋው የተከሰተው በአቶ ፍቃዱ ለሜሳ ቤት በተዘጋጀ የሠርግ ድግስ ላይ የነበሩ ታዳሚዎች በቡድን ሆነው በግጥም እና…
Read the full story at zena24now ↗