የጄኔራል አልብሩሀን ተቀናቃኞች ከዳማዚን 40 ኪሎሜትር ርቀት ላይ መድረሳቸው ተዘገበ፡፡ የግብፁ አይን ኔትወርክ እንደዘገበው በሌተና ጄኔራል አብዱል ፈታህ አልብሩሀን የሚመራው ጦር ሀይል ባለፉት ጥቂት ቀናት በምስራቃዊ ጦር ግንባር ድል እየቀናው አይደለም፡፡ ከኢትዮጵያ ጋር ድንበር በሚዋሰነው ብሉ ናይል ግዛት ውስጥ በሚደረገው በዚህ ውጊያ ተቀናቃኞቹ ፈጥኖ ደራሽ ሀይልና የሱዳን ነፃ አውጭ ግንባር ሰሜን ሀይሎች ወደፊት እየገሰገሱ መሆኑንም አስታውቋል፡፡ እንደዘገባው ተቀናቃ

ZEHABESHANEWSneutral2026-11-22 19:02:20 UTC
AdYour ad here[email protected]

የጄኔራል አልብሩሀን ተቀናቃኞች ከዳማዚን 40 ኪሎሜትር ርቀት ላይ መድረሳቸው ተዘገበ፡፡ የግብፁ አይን ኔትወርክ እንደዘገበው በሌተና ጄኔራል አብዱል ፈታህ አልብሩሀን የሚመራው ጦር ሀይል ባለፉት ጥቂት ቀናት በምስራቃዊ ጦር ግንባር ድል እየቀናው አይደለም፡፡ ከኢትዮጵያ ጋር ድንበር በሚዋሰነው ብሉ ናይል ግዛት ውስጥ በሚደረገው በዚህ ውጊያ ተቀናቃኞቹ ፈጥኖ ደራሽ ሀይልና የሱዳን ነፃ አውጭ ግንባር ሰሜን ሀይሎች ወደፊት እየገሰገሱ መሆኑንም አስታውቋል፡፡ እንደዘገባው ተቀናቃኞቹ ባው የተባለ ጦር ሰፈርን ከተቆጣጠሩ በኋላ ወደጌሰንና ማዲና 11 ያመሩ ሲሆን ይህ ግስጋሴያቸውም የግዛቱ ዋና ከተማ ከሆነን ዳማዚን በ40 ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ እንዲደርሱ አስችሏቸዋል፡፡ ይህንን ተከትሎ የዳማዚን ነዋሪዎች ከተማውን ለቀው መውጣት መጀመራቸውን የጠቀሰው ዘገባው የብሉ ናይል ግዛት መንግስት ቃል…

Read the full story at zehabeshanews ↗
AdYour ad here[email protected]