የኢትዮጵያ ትንሳኤ በተግባር የሚታይበት ድንቅ ሳምንት ላይ ነን!

NATNAELMEKONNEN21neutral2026-11-22 19:05:50 UTC
AdYour ad here[email protected]

የኢትዮጵያ ትንሳኤ በተግባር የሚታይበት ድንቅ ሳምንት ላይ ነን! ​ በዛሬው እለተ ዕሁድ (ሰንበት) 61 ሺህ ኢትዮጵያውያን በታላቁ ሩጫ በአንድነትና በፍቅር የአዲስ አበባን ጎዳናዎች አድምቀው፣ ኢትዮጵያ የሰላም፣ የአብሮነትና የአሸናፊነት ምድር መሆኗን ለመላው ዓለም በድጋሚ አሳይተዋል። ​ ያ የህዝብ ማዕበልና ድምቀት ሳይበርድ፣ በማግስቱ ሰኞ ነገ ደግሞ አህጉራዊውን የአፍሪካ ህብረት የጤና ጉባኤ (CPHIA) በዚያችው ውብ መዲናችን ማስተናገዳችን፣ አዲስ አበባ የአፍሪካ የዲፕሎማሲ፣ የጤና እና የልህቀት ማዕከል እየሆነች ለመምጣቷ ትልቅ ማሳያ ነው። ​በእሁድ የህዝብ ፍቅርና በሰኞ አህጉራዊ መሪነት መካከል የምትታየው አዲሷ ኢትዮጵያ፣ ታሪኳን እያደሰች ወደፊት የምትገሰግስ የኩራት ምንጭ ናት!

Read the full story at natnaelmekonnen21 ↗
AdYour ad here[email protected]