ተሽከርካሪዎች የለጠፉትን ጥቁር ስቲከር እንዲያነሱ የጋምቤላ ክልል ፖሊስ አሳሰበ

ADDIS_NEWSneutral2026-09-01 12:21:47 UTC
AdYour ad here[email protected]

ተሽከርካሪዎች የለጠፉትን ጥቁር ስቲከር እንዲያነሱ የጋምቤላ ክልል ፖሊስ አሳሰበ **** የጋምቤላ ክልል ፖሊስ ኮሚሽን ከተለዩ ከፍተኛ የመንግሥት የሥራ ኃላፊዎች ወይም VIP ተሽከርካሪዎች በስተቀር ከዛሬ ማክሰኞ ነሐሴ 26 ቀን 2018 ዓ.ም ጀምሮ በጋምቤላ ከተማ ፣ በሁሉም ዞኖችና ወረዳዎች በሚገኙ ማናቸውም ተሽከርካሪዎች መስታወት ላይ የተደረጉ ጥቁር ስትኬሮች ሙሉ በሙሉ እንዲነቀሉ ማሳሰቢያ ሰጠ። ኮሚሽኑ በክልሉ ሰላምና ጸጥታን ለማረጋገጥ እንዲሁም የጸጥታ ቁጥጥር ሥራዎችን ይበልጥ ውጤታማ ለማድረግ በክልሉ ውስጥ ለሚንቀሳቀሱ መንግሥታዊ ፣ የግል ፣ የንግድ ፣ መንግሥታዊ ያልሆኑ ድርጅቶች እና የፕሮጀክት ተሽከርካሪዎች በሙሉ ጥብቅ ማሳሰቢያ አስተላልፏል። ይህ የጸጥታ መመሪያ በሁሉም የክልሉ አወቃቀሮች በጥብቅ የሚተገበር ሲሆን፤ መመሪያውን ጥሰው በተሽከርካሪዎቻቸው መስታወት ላይ…

Read the full story at addis_news ↗
AdYour ad here[email protected]