የሃይማኖት ተቋማት ለሰላም እና አብሮነት

AMHARAMASSMEDIAneutral2026-09-01 12:30:44 UTC
AdYour ad here[email protected]

የሃይማኖት ተቋማት ለሰላም እና አብሮነት የኢትዮጵያ የሃይማኖት ተቋማት ጉባዔ 15ኛ ዓመት የምስረታ በዓል እና 18ኛ መደበኛ ጠቅላላ ጉባዔውን አካሂዷል። በጉባዔው ላይ የተገኙት የሰላም ሚኒስትሩ መሐመድ እድሪስ ጉባዔው በዓመታት ጉዞው ውስጥ የሃይማኖት ተቋማትን በማስተባበር የሀገሪቱን አንድነት እና አጋርነት በመደገፍ ውጤታማ የኾኑ ተግባራትን ሠርቷል ብለዋል። ሀገሪቱ የምታከናውናቸውን የሰላም አጀንዳዎች ሲደግፍ የቆየ መኾኑን በሀገራዊ ምክክሩ ላይ ያደረገው…

Read the full story at amharamassmedia ↗
AdYour ad here[email protected]