ፒትሶ ሞሲማኔ የደቡብ አፍሪካ ብሔራዊ ቡድን አሠልጣኝ ኾነው ተሾሙ፡፡

AMHARAMASSMEDIAneutral2026-09-01 12:38:28 UTC
AdYour ad here[email protected]

ፒትሶ ሞሲማኔ የደቡብ አፍሪካ ብሔራዊ ቡድን አሠልጣኝ ኾነው ተሾሙ፡፡ የደቡብ አፍሪካ እግር ኳስ ማኅበር የቀድሞ የማሜሎዲ ሰንዳውንስ እና የአል አህሊ ዋና አሠልጣኝ የነበሩትን ፒትሶ ሞሲማኔን የባፋና ባፋና አዲስ ዋና አሠልጣኝ አድርጎ መሾሙን ዛሬ ይፋ አድርጓል። የደቡብ አፍሪካ እግር ኳስ ማኅበር ባደረገው አስቸኳይ ሥብሠባ የፒትሶ ሞሲማኔን ሹመት ማጽደቁን አስታውቋል፡፡ በቅርብ ወራት በተጠናቀቀው የዓለም ዋንጫ ደቡብ አፍሪካን የመሩት እና የአሠልጣኝነት ዘመናቸው የተጠናቀቀው አሠልጣኝ ሕጎ ብሩስን ኀላፊነት…

Read the full story at amharamassmedia ↗
AdYour ad here[email protected]