“የሃይማኖት ተቋማት ጉባኤ ሀገራዊ እና ማኅበራዊ ኀላፊነቱን እየተወጣ ነው” ሊቀ ትጉኃን ቀሲስ ታጋይ ታደለ
“የሃይማኖት ተቋማት ጉባኤ ሀገራዊ እና ማኅበራዊ ኀላፊነቱን እየተወጣ ነው” ሊቀ ትጉኃን ቀሲስ ታጋይ ታደለ የኢትዮጵያ የሃይማኖት ተቋማት ጉባኤ 15ኛ ዓመት የምሥረታ በዓል እና 18ኛ መደበኛ ጠቅላላ ጉባኤውን አካሂዷል። ጉባኤው ሀገራዊ እና ማኅበራዊ ኀላፊነቱን ሲወጣ መቆየቱን የተናገሩት የሃይማኖት ተቋማት ጉባኤ ዋና ጸሐፊ ሊቀ ትጉኃን ቀሲስ ታጋይ ታደለ ናቸው። ጉባኤው በሀገሪቱ ሰላም እንዲሰፍን የበኩሉን አስተዋጽኦ አበርክቷልም ብለዋል፡፡ ችግሮችን ለመፍታት በጋራ መሥራት አማራጭ የሌለው መፍትሔ መኾኑ…
Read the full story at amharamassmedia ↗