ታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ ተተኪ ስፖርተኞችን ማፍራት ላይ በትኩረት ይሰራል – አትሌት ሻለቃ ኃይሌ ገብረሥላሴ
አዲስ አበባ ሕዳር 13 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) ታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ በቀጣይ ተተኪ ስፖርተኞችን ማፍራት ላይ በትኩረት ይሰራል አሉ የታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ መሥራች አትሌት ሻለቃ ኃይሌ ገብረሥላሴ 26ኛው ታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ በዛሬው ዕለት “ሩጫዬ ቀለሜ” በሚል መሪ ሐሳብ ከ61 ሺህ በላይ ሰዎች በተሳተፉበት በደመቀ ሁኔታ ተካሂዷል አትሌት ሻለቃ ኃይሌ ገብረሥላሴ ውድድሩን አስመልክቶ በሰጡት አስተያየት እንዳሉት … The post ታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ ተተኪ ስፖርተኞችን ማፍራት ላይ በትኩረት ይሰራል – አትሌት ሻለቃ ኃይሌ ገብረሥላሴ appeared first on Welcome to Fana Media Corporation S.C.
Read the full story at Welcome ↗