ሩጫ ሀገርን በመልካም ስም የሚፅፍ ብዕር
አዲስ አበባ ሕዳር 13 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) አንዳንድ ሀገራት በጦር ኃይላቸው ይታወቃሉ አንዳንዶቹ በሀብታቸው ኢትዮጵያ ደግሞ ዓለምን በረጅም ርቀት ሩጫ ውድድር ታስደምማለች ዓለም በቡናችን የሚውቀንን ያህል በታላላቅ ሯጮቻችን ያወቀናል አሁን ደግሞ ኢትዮጵያ የዓለምን የውድድር መድረክ ከተቆጣጠሩት ኮከብ አትሌቶቿ በተጨማሪ በሀገር ውስጥ በምታዘጋጀው ታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ ትታወቃለች ታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ ላለፉት 25 ዓመታት የኢትዮጵያ የህብረ … The post ሩጫ ሀገርን በመልካም ስም የሚፅፍ ብዕር appeared first on Welcome to Fana Media Corporation S.C.
Read the full story at Welcome ↗