ታላቁ ሩጫ የኢትዮጵያን ድንቅ እሴቶች በማስተዋወቅ ረገድ የላቀ ሚና እየተጫወተ ነው – ሰላማዊት ካሳ
አዲስ አበባ ሕዳር 13 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) ታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ የስፖርት ቱሪዝምን ከማነቃቃት ባለፈ የኢትዮጵያን ድንቅ እሴቶች ለዓለም በማስተዋወቅ ረገድ የላቀ ሚና እየተጫወተ ነው አሉ የቱሪዝም ሚኒስትር ሰላማዊት ካሳ ታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ በዛሬው ዕለት በደመቀ ሁኔታ ተካሂዶ ተጠናቋል ሚኒስትሯ በዚሁ ወቅት እንዳሉት ታላቁ ሩጫ አዲስ አበባ በየዓመቱ የምትደምቅበት ታላቅ ሁነት ነው በውድድሩ ላይ ከከተማዋ … The post ታላቁ ሩጫ የኢትዮጵያን ድንቅ እሴቶች በማስተዋወቅ ረገድ የላቀ ሚና እየተጫወተ ነው – ሰላማዊት ካሳ appeared first on Welcome to Fana Media Corporation S.C.
Read the full story at Welcome ↗