ለቀዳማዊ ልጅነት የተሰጠው ልዩ ትኩረት የትውልድ ግንባታንና ብልጽግናን እውን የማድረግ ራዕይን የሚያጸና ነው

WELCOMEneutral2026-11-23 06:21:27 UTC
AdYour ad here[email protected]
ለቀዳማዊ ልጅነት የተሰጠው ልዩ ትኩረት የትውልድ ግንባታንና ብልጽግናን እውን የማድረግ ራዕይን የሚያጸና ነው

አዲስ አበባ ሕዳር 13 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) በመደመር እሳቤ ለቀዳማዊ ልጅነት የተሰጠው ልዩ ትኩረት የትውልድ ግንባታን እና ብልጽግናን እውን የማድረግ ራዕይን የሚያጸና ነው አሉ የአፍሪካ የቀዳማዊ ልጅነት ልማት ማዕከል ምክትል ሥራ አስፈጻሚ ዶር መሠረት ዘላለም ምክትል ሥራ አስፈጻሚዋ እንደገለጹት በመንግሥት ደረጃ ትውልድን ማዕከል ያደረጉና ነገን የተሻለ የሚያደርጉ ሥራዎችን ለመሥራት ግልጽ አቅጣጫ መቀመጡን ገልጸው ይህም … The post ለቀዳማዊ ልጅነት የተሰጠው ልዩ ትኩረት የትውልድ ግንባታንና ብልጽግናን እውን የማድረግ ራዕይን የሚያጸና ነው appeared first on Welcome to Fana Media Corporation S.C.

Read the full story at Welcome ↗
AdYour ad here[email protected]