ታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ በስኬት ተጠናቀቀ
አዲስ አበባ ሕዳር 13 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) 26ኛው ታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ ከ61 ሺህ በላይ ሰዎችን በማሳተፍ በስኬት ተጠናቅቋል 26ኛው ታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ የመደመር መንግሥት ስፖርትን ሀገራዊ ልማታዊ አጀንዳ ማድረጉን በተግባር ያሳየበት ሆኖ በስኬት መጠናቀቁን የባህል እና ስፖርት ሚኒስቴር ገልጿል የኢትዮጵያን የስፖርት አቅምና ዓለም አቀፋዊ ተወዳዳሪነት በደማቁ ያሳየበትም ሁነት መሆኑንም ጠቁሟል ከጊዜ ወደ ጊዜ እየተሻሻለና … The post ታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ በስኬት ተጠናቀቀ appeared first on Welcome to Fana Media Corporation S.C.
Read the full story at Welcome ↗