የሱዳን መንግስት ተፋላሚዎቹ የጦር ምርኮኞችን መግደላቸውን አስታወቀ፡፡ የሱዳን መንግስት ዛሬ ባወጣው መግለጫ በብሉ ናይል ግዛት ውስጥ በተካሄደው ውጊያ በርካታ አባላቱ በተቀናቃኞቹ በምርኮ መያዛቸውን ገልፆ እነዚህ መገደላቸውን አጥብቆ እንደሚቃወም አስታውቋል፡፡ በመግለጫው ‹‹እስረኞችን መግደል አለም አቀፍ የሰብአዊ ህግን በግልፅ መጣስ ነው፡፡ በዚህ ጉዳይ ተጠያቂነት ሊኖር እንደሚገባ አጥብን እናሳስባለን›› ብሏል፡፡ ጨምሮም አሁንም በምርኮ ላይ የሚገኙ ዜጎችን ህይወት ለመ

ADDIS_REPORTERneutral2026-11-23 06:26:01 UTC
AdYour ad here[email protected]

የሱዳን መንግስት ተፋላሚዎቹ የጦር ምርኮኞችን መግደላቸውን አስታወቀ፡፡ የሱዳን መንግስት ዛሬ ባወጣው መግለጫ በብሉ ናይል ግዛት ውስጥ በተካሄደው ውጊያ በርካታ አባላቱ በተቀናቃኞቹ በምርኮ መያዛቸውን ገልፆ እነዚህ መገደላቸውን አጥብቆ እንደሚቃወም አስታውቋል፡፡ በመግለጫው ‹‹እስረኞችን መግደል አለም አቀፍ የሰብአዊ ህግን በግልፅ መጣስ ነው፡፡ በዚህ ጉዳይ ተጠያቂነት ሊኖር እንደሚገባ አጥብን እናሳስባለን›› ብሏል፡፡ ጨምሮም አሁንም በምርኮ ላይ የሚገኙ ዜጎችን ህይወት ለመጠበቅ አለም አቀፉ ማህበረሰብና በቀጠናው የሚገኙ ተቋማት አስቸኳይ እርምጃ እንዲወስዱ ጥሪ አቅርቧል፡፡ ይህ በእንዲህ እንዳለ ዛሬ በካርቱም በተደረገው የድሮን ጥቃት የተመድ ሰብአዊ እርዳታ ማስተባበሪያ ቢሮ ወይንም ኦቻ መግለጫ አውጥቷል፡፡ በመግለጫው ድሮኖቹ በሰራተኞቹ መኖሪያ ህንፃ ላይ ጉዳት ማድረሳቸውን አስታውቆ…

Read the full story at addis_reporter ↗
AdYour ad here[email protected]