ጥበቃ
ጥበቃ #lion_security_service_plc #low_and_medium_skilled_worker #Addis_Ababa 10ኛ ክፍል ያጠናቀቀ ወይም ከቴክኒክና ሙያ በማንኛውም የትምህርት መስክ የሰለጠነ አግባብነት ካለው የስራ ልምድ ጋር ዋና ዋና ኃላፊነቶች - የድርጅቱን ሕንፃ፣ ንብረትና እቃዎች ደህንነት መጠበቅ - ወደ ድርጅቱ የሚገቡና የሚወጡ ሰዎችን መቆጣጠር - የድርጅቱን የመግቢያና መውጫ በሮች መቆጣጠር - አጠራጣሪ እንቅስቃሴዎችንና የደህንነት ችግሮችን ለኃላፊው ማሳወቅ - ወደ ድርጅቱ ግቢ የሚገቡና የሚወጡ ሰዎችን መፈተሽና መቆጣጠር - በተመደበበት የፍተሻ ቦታ ላይ በቋሚነት በመገኘት የደህንነት ክትትል ማድረግ - በሥራ ቦታ የሚከሰቱ የደህንነት ችግሮችን መመዝገብና ሪፖርት ማድረግ Quanitity Required: 30 Minimum Years Of Experience: #0_years…
Read the full story at hahujobs ↗