ፈታሽ

HAHUJOBSneutral2026-11-23 06:27:50 UTC
AdYour ad here[email protected]

ፈታሽ #lion_security_service_plc #low_and_medium_skilled_worker #Addis_Ababa 10ኛ ክፍል ያጠናቀቀች ወይም ከቴክኒክና ሙያ በማንኛውም መስክ የሰለጠነች አግባብነት ካለው የስራ ልምድ ጋር ዋና ዋና ኃላፊነቶች - አጠራጣሪ እንቅስቃሴዎችንና የደህንነት ችግሮችን ለኃላፊው ማሳወቅ - ወደ ድርጅቱ ግቢ የሚገቡና የሚወጡ ሰዎችን መፈተሽና መቆጣጠር - በተመደበበት የፍተሻ ቦታ ላይ በቋሚነት በመገኘት የደህንነት ክትትል ማድረግ - በሥራ ቦታ የሚከሰቱ የደህንነት ችግሮችን መመዝገብና ሪፖርት ማድረግ Quanitity Required: 10 Minimum Years Of Experience: #0_years Maximum Years Of Experience: #1_years Salary: 10521.74 Deadline: November 30, 2026 How To Apply…

Read the full story at hahujobs ↗
AdYour ad here[email protected]