የስልክ ኦፕሬተር

HAHUJOBSneutral2026-11-23 06:28:06 UTC
AdYour ad here[email protected]

የስልክ ኦፕሬተር #lion_security_service_plc #business #Addis_Ababa ከታወቀ የትምህርት ተቋም በፖሊስ ሳይንስ፣ በሶሾሎጂ፣ በማኔጅመንት ዲፕሎማ እና ከዚያ በላይ ያለው አግባብነት ካለው የስራ ልምድ ጋር ዋና ዋና ኃላፊነቶች - የስልክ ጥሪዎችንና መልዕክቶችን በትክክል መቀበልና መመዝገብ - የስልክ ጥሪዎችን በትህትና፣ በጨዋነትና በትኩረት ማስተናገድ - ኮምፒውተር በሚገባ መጠቀም - እንግሊዘኛ ቋንቋ መናገር፤ መጻፍና ማንበብ - የድርጅቱን ሕጎች፣ ደንቦችና የሥራ መመሪያዎች ማክበር - ለደንበኞች አስፈላጊውን መረጃና እገዛ መስጠት - ከሥራ ጋር በተያያዘ የሚሰጡ ሌሎች ተግባራትን ማከናወን Quanitity Required: 1 Minimum Years Of Experience: #2_years Maximum Years Of Experience: #3_years Salary…

Read the full story at hahujobs ↗
AdYour ad here[email protected]