አካውንታንት

HAHUJOBSneutral2026-11-23 06:29:53 UTC
AdYour ad here[email protected]

አካውንታንት #hukaeb_trading_plc #finance #Addis_Ababa በአካውንቲንግ እና ፋይናንስ ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የመጀመሪያ ዲግሪ ያለው/ያላት አግባብነት ካለው የስራ ልምድ ዋና ዋና ኃላፊነቶች - የድርጅቱን የዕለት ተዕለት የገቢና የወጪ የሂሳብ እንቅስቃሴዎች በትክክል መመዝገብና መቆጣጠር - ወርሃዊ፣ የሩብ ዓመት እና ዓመታዊ የፋይናንስ ሪፖርቶችን (ባላንስ ሺት፣ኢንካም ስቴትመንት፣ ሳሽ ፍሎ) በወቅቱ ማዘጋጀት - የመንግሥት ግብርና ታክስ (ቫት, ዊዝሆልዲንግ ታክስ, ፔንሽን, ኢንካም ታክስ) በሕጉ መሠረት በወቅቱ መሰላቱንና መከፈሉን ማረጋገጥ - የሠራተኞችን የወር ደመወዝ (Payroll) ማዘጋጀትና ክፍያዎችን በአግባቡ መፈጸም - የባንክ ሂሳብ ማስታረቂያ (Bank Reconciliation) በየወሩ መሥራትና ጥሬ ገንዘብን (Petty Cash) በጥንቃቄ…

Read the full story at hahujobs ↗
AdYour ad here[email protected]