የሽያጭ ሰራተኛ
የሽያጭ ሰራተኛ #hahujobs #business #Addis_Ababa በማርኬቲንግ፣ በቢዝነስ አስተዳደር፣ በአካውንቲንግ ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ ዲፕሎማ ወይም የመጀመሪያ ዲግሪ ያላት አግባብነት ካለው የስራ ልምድ ጋር ዋና ዋና ኃላፊነቶች - ደንበኞችን በአግባቡ መቀበልና ስለ ምርቶች ትክክለኛ መረጃ መስጠት - የድርጅቱን ምርቶች ማስተዋወቅና መሸጥ - የዋጋ ማቅረቢያ ሰነዶችን ማዘጋጀትና ትዕዛዝ መቀበል - በኢአርፒ የሽያጭ ሶፍትዌር የሽያጭ ሂደቶችን ማስፈጸም - የቀን፣ የሳምንት እና የወር የሽያጭ ሪፖርቶችን በኤክሴል ማዘጋጀት - ከደንበኞች ጋር ጥሩ ግንኙነት መፍጠርና ከሽያጭ በኋላ አገልግሎት መስጠት - የማሳያ ክፍሉን ንጹህና የተደራጀ ማድረግ Quanitity Required: 3 Minimum Years Of Experience: #2_years Maximum Years Of…
Read the full story at hahujobs ↗