ኮፕ 32 – ወርቃማው የዲፕሎማሲ እና ኢንቨስትመንት ዕድል ለኢትዮጵያ!
ኮፕ 32 – ወርቃማው የዲፕሎማሲ እና ኢንቨስትመንት ዕድል ለኢትዮጵያ! የተባበሩት መንግሥታት የአየር ንብረት ለውጥ የኮፕ ጉባኤን የሚያስተናግዱ ሀገራት ገጽታቸውን እንደሚገነቡ፣ ኢንቨስትመንታቸውን እንደሚያነቃቁ፣ ዲፕሎማሲያዊ ግንኙነታቸውን እንደሚያጠናክሩ እና ባለሀብቶችን ወደ ሀገራቸው የሚስቡበት ዕድል እንደሚያገኙ ያለፉት ጉባኤዎች ያሳያሉ። የዓድዋ ድል ባለቤት፣ የአፍሪካዊያን የነጻነት ተምሳሌት፣ በአፍሪካ ኅብረት እና በተባበሩት መንግሥታት መሥራችነት የተሳተፈችው ኢትዮጵያ አሁን ደግሞ የአየር ንብረት ለውጥን ለመቋቋም በአረንጓዴ ልማት የሠራችው…
Read the full story at amharamassmedia ↗