41 የመንግሥት ልማት ድርጅቶች ያለ ውጭ ኦዲት የደመወዝ ጭማሪም ሆነ ቦነስ እንዳይከፍሉ ታገዱ

AYUZEHABESHANEWSneutral2026-11-23 07:35:05 UTC
AdYour ad here[email protected]

41 የመንግሥት ልማት ድርጅቶች ያለ ውጭ ኦዲት የደመወዝ ጭማሪም ሆነ ቦነስ እንዳይከፍሉ ታገዱ የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ሆልዲንግስ (EIH) በሥሩ ለሚገኙ 41 ግዙፍ የመንግሥት የልማት ድርጅቶች የደመወዝ ጭማሪ፣ ዓመታዊ ቦነስ እና ልዩ ልዩ ማበረታቻዎች የሚፈቀዱት በውጭ ኦዲተሮች በተረጋገጠ የሒሳብ ሪፖርትና በተጣራ ትርፍ ላይ ተመስርቶ ብቻ እንዲሆን የሚያስገድድ ጥብቅ መመሪያ አውጥቷል። ኅዳር 8 ቀን 2019 ዓ.ም በዋና ሥራ አስፈጻሚው ብሩክ ታዬ የተፈረመው ይህ መመሪያ፤ እንደ ኢትዮጵያ አየር መንገድ፣ ኢትዮ ቴሌኮም፣ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክና ኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል ያሉ ተቋማት ጊዜያዊ ሪፖርቶችን ወይም ጠቅላላ ገቢን ብቻ መሠረት በማድረግ ክፍያ እንዳይፈጽሙ ይከለክላል። ክፍያዎቹ ከመጽደቃቸው በፊት ወጪዎች፣ ታክስ፣ ወለድና የእርጅና ቅናሽ ተሰልተው የተጣራ ትርፍ መመዝገብ፣…

Read the full story at ayuzehabeshanews ↗
AdYour ad here[email protected]