ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ከተባበሩት አረብ ኤምሬቶች የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ ጋር ተወያዩ።
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ከተባበሩት አረብ ኤምሬቶች የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ ጋር ተወያዩ። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) በCPHIA 2026 ጉባኤ ጎን ለጎን ከተባበሩት አረብ ኤምሬቶች የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ ሼክ ሻክቡት ቢን ናህያን አል ናህያን ጋር ውይይት ማድረጋቸውን ገልጸዋል። በውይይታቸውም በሁለቱ ሀገራት መካከል ያለውን ጠንካራ እና ለዘመናት የቆየ ግንኙነት በድጋሚ ያረጋገጥን ሲሆን፣ ተግባራዊ ትብብርን እና ተጨባጭ ውጤቶችን በማምጣት አጋርነታችንን የበለጠ ማጠናከር…
Read the full story at amharamassmedia ↗