ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ከዩጋንዳ ምክትል ፕሬዝዳንት ጄሲካ አሉፖ ጋር ተወያዩ።
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ከዩጋንዳ ምክትል ፕሬዝዳንት ጄሲካ አሉፖ ጋር ተወያዩ። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) በCPHIA 2026 ጉባኤ ጎን ለጎን ከዩጋንዳ ምክትል ፕሬዝዳንት ጄሲካ አሉፖ ጋር ስብሰባ አድርገዋል። ውይይታችን ታሪካዊ ግንኙነታችንን ወደ ላቀ የሁለትዮሽ ትብብር እና የጋራ ቀጣናዊ እድገት መለወጥ በሚቻልባቸው ጉዳዮች ላይ ያተኮረ ነበር ብለዋል። #የመደመር_መንግሥት! #ትልቅ_ሀገር_ትልቅ_ሕዝብ_ታላቅ_ርዕይ! #Africa #CPHIA2026 #ባሕር_ዳር #ኅዳር_14_2019_ዓ_ም የአሚኮ ዲጂታል ሚዲያ ቤተሰብ ይሁኑ!
Read the full story at amharamassmedia ↗