‹‹ሌላውን መውረር አንፈልግም፤ እነርሱ ግን እየተሰባሰቡብን ነው››
‹‹ሌላውን መውረር አንፈልግም፤ እነርሱ ግን እየተሰባሰቡብን ነው›› ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ ኢትዮጵያ የስልጣኔ እና የክብር አገር ናትስ፤ ሌላውን መውረር እና መዝረፍ አንፈልግም፤ አድርገንም አናውቅም፤ ነገር ግን በተደጋጋሚ የወረሩን አሉ፤ አሁን ላይ መነቃቃት ስንጀምር ለመሰባሰብ እየሞከሩ ነው ብለዋል፡፡ እነዚህ የተሰባሰቡ አካላት አስተባባሪ አላቸው ያሉ ሲሆን፤ ከተሰባሰቡ አካላት መሀል አንዳንዶቹ የተሰባሰቡት በራሳቸው አጀንዳ አይደለም ሲሉ ተናግረዋል፡፡ ስለዚህም ይህንን ለመመከት እና አገራችንን ለመመከት ጠንካራ ሰራዊት ያስፈልገናል፤ ገንብተናል ወደፊትም እንገነባለን ብለዋል፡፡ ======================== ለትክክለኛ ወቅታዊ መረጃ ቻናላችንን join አድርጉ፣ለትክክኛ መረጃ ፈላጊዎች ጋብዙ👇👇👇👇👇👇👇👇 https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s…
Read the full story at ayuzehabeshanews ↗