የመውጫ ፈተና

TIKVAHETHIOPIAneutral2026-11-23 08:37:03 UTC
AdYour ad here[email protected]

የመውጫ ፈተና የቅድመ-ምረቃ ፕሮግራሞች የዩኒቨርሲቲ መውጫ ፈተና በድጋሚ በግል ለሚወስዱ ተፈታኞች የምዝገባ ሂደት በይፋ መጀመሩን የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት አሳወቀ። ምዝገባው ከዛሬ ህዳር 14 እስከ ህዳር 21 ቀን 2019 ዓ.ም ከምሽቱ 5:30 ሰዓት ድረስ ብቻ በበይነ-መረብ ይካሄዳል። ተፈታኞች በተጠቀሰው የጊዜ ገደብ ውስጥ በኦፊሴላዊው ድረ-ገጽ https://exam.ethernet.edu.et በመግባት “Re-sit registration” የሚለውን አማራጭ በመምረጥና አምስቱን የምዝገባ ደረጃዎች በመከተል ሂደቱን ማጠናቀቅ ይችላሉ። የቀድሞ የተጠቃሚ ስማቸውን (Username) የረሱ አመልካቾች በድረ-ገጹ ላይ የሚገኘውን “Forgot Username” የሚለውን አማራጭ በመጠቀም መረጃቸውን መልሰው ማግኘት እንደሚችሉ ተገልጿል። ለምዝገባው የፋይዳ ብሔራዊ መታወቂያ እና በፋይዳ…

Read the full story at tikvahethiopia ↗
AdYour ad here[email protected]