የቱርኩ ከሸፈ የኢትዮጵያ ይጠበቃል!!

BROOK_NEWS_ETHIOPIAneutral2026-11-23 09:07:40 UTC
AdYour ad here[email protected]

የቱርኩ ከሸፈ የኢትዮጵያ ይጠበቃል!! በኦሮሚያ ክልል የሚገኘው የፊንጫ ስኳር ፋብሪካ በጥቅምት ወር መጀመሪያ በደረሰበት ጥቃት ከፍተኛ ውድመት ደርሶበት የነበረ ሲሆን፤ በተለያዩ ወቅቶች ለፋብሪካው ግብአትነት የሚውለው የሸንኮራ አገዳ ምርት ከዚህ ቀደም መቃጠሉን ያነጋገርናቸው የፋብሪካው ሰራተኞች ገልጸዋል፡፡ ይህንን የተቃወሙ የፋብሪካው ሰራተኞች በሱሉላ ፍንጫ ወረዳው በሚገኘው ፍብሪካው ይዞታ ውስጥ በሰላማዊ ሰልፍ ድርጊቱን ማውገዛቸውን አንድ በፋብሪካው የሚሰሩ አንድ ሰራተኛ አብራርተዋል...... ሙሉውን ትንታኔ ይከታተሉት! https://youtu.be/vRP_DG94WDI

Read the full story at brook_news_ethiopia ↗
AdYour ad here[email protected]