ጠቅላይ ሚንስትሩ ከሕዝብ እይታ የራቁበት ምክንያት...‼
ጠቅላይ ሚንስትሩ ከሕዝብ እይታ የራቁበት ምክንያት...‼ በ2018 ዓመተ ምሕረት በተካሄደው ብሔራዊ ምርጫ አሸናፊ የሆነው ብልጽግና ፓርቲ መስከረም 25/2019 ዓመተ ምሕረት ለሚመሰረተው አዲስ መንግሥት የሚያስፈልጉ የመዋቅርና የሰው ኃይል ሥምሪት ዝግጅት ሥራዎችን እያጠናቀቀ ይገኛል ተብሏል። ከዚሁ ጋር በተያያዘ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ላለፉት ሦስት ሳምንታት ገደማ ከሚዲያና ከሕዝብ እይታ መራቃቸው በብዙዎች ዘንድ የተለያዩ መላምቶችንና ጥያቄዎችን አጭሮ ነበር። ሆኖም ግን ዛሬ በተገኙ መረጃዎች መሠረት ጠቅላይ ሚኒስትሩ ከሕዝብ እይታ የራቁት ለአዲሱ መንግሥት ምስረታ የሚያስፈልጉ የስትራቴጂክ ዕቅዶችንና የተቋማት አደረጃጀት እንዲሁም የመዋቅር ሥራዎችን በቅርበት በመገምገምና በመምራት ሥራዎች ላይ ተጠምደው ስለሆነ ነው ተብሏል።በቀጣዩ አዲስ ዓመት አዳዲስ መንግስታዊ የመዋቅር…
Read the full story at wasulife ↗